እጅህ ከእኔ ጋር ትሁን

የንባብ ክፍል

‹‹ ያቤጽም። እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ አገሬንም አስፋው እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን እንዳያሳዝነኝም ከክፋት ጠብቀኝ ብሎ የእስራኤልን አምላክ ጠራ እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው። ›› (1ኛ ዜና 4፤ 10)

ያቤጽ የጸለየው ፀሎት

ባርከኝ

አገሬን አስፋ

እጅህ ከእኔ ጋር ትሁን

ከክፉት ጠብቀኝ

ለመባረክ፤ ከክፉ ለመጠበቅ፤ ለመስፋት የሚያስፈልገን የጌታ እጅ ነው!!

         እጅህ ከእኔ ጋር ትሁን ስንል ምን ማለታችን ይሆን?

1. ብቃታችን አንተ ነህ

English
እንኴን ደህና መጡ

እኛ የሕያው ቃል ቤተክርስቲያን በኦታዋ አማኞች እንኳን ደህና መጣችሁ እያልን፦ ከሁሉ አስቀድመን በጌታችንና በመዳኅኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም የከበረ ሠላምታችንን እናቀርባለን፤ ዘወትር እሁድ ከቀኑ 4፡00 (ፒኤም) በሚኖረን ያምልኮ ጊዜ በመገኘት አብረውን ጌታን እንዲያመልኩ እንጋብዝዎታለን፤

2018 camping
Christmas 2017
2018 verse
1
2
3